Donkey Academy
ይግቡይመዝገቡ

ስኬታማ ቪዲዮ ኤዲተር ይሁኑ

3M+
የዩቲዩብ ተከታዮች
2.0M+
የቲክቶክ ተከታዮች
1.4M
የፌስቡክ ተከታዮች

የኮርስ ቅድመ እይታን ይመልከቱ

በእኛ አጠቃላይ የቪዲዮ አርትዖት ኮርስ ውስጥ የሚማሩትን ያግኙ

ኮርሶች

እሸቱ መለሰ - የኮርሱ አስተማሪ

ስለ አስተማሪው

ኮሜዲያን እሸቱ በሶሻል ሚዲያ ከስድስት ነጥብ አምስት ሚሊየን በላይ ተከታዮች ያሉት በበጎ ስራዎቹም ብዙ ለውጦችን ለማምጣት የቻለ ወጣት ተጽእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ከቪዲዮ ኤዲቲንግ ጋር በተገናኘ የአስራ አምስት አመታት ልምድ ያለው ባለሙያ ነው። ቪዲዮ ኤዲቲንግን ከ ከኒውዮርክ ፊልም አካዳሚ ጀምሮ ከፍተኛ አለም አቀፍ ተቀባይነት ካላት የፊልም ባለሙያ ከወይዘሮ አይዳ አሸናፊ ጋር ለአራት ዓመታት ያህል አብሮ በመስራት ከፍተኛ የኤዲቲንግ ልምድ ያዳበረ ሲሆን በዶንኪ ቲዩብ ደግሞ ከአንድ ሺህ ሰባት መቶ በላይ ቪዲዮዎችን በማምረት እና ከአምስት መቶ ሚሊዮን በላይ እይታዎችን በማግኘት ከፍተኛ የኤዲቲንግ ልምድና እውቀቱን ሊገነባ ችሏል፡፡ በዚህም መሰረት ኮሜዲያን እሸቱ በ2015 ዓመተ-ምህረት ዶንኪ አካዳሚ በሚል ልምድና እውቀቱን ለማካፈል ባቋቋመው የትምህርት ፕላትፎርም ተማሪዎችን በዩቲዩብ አሰልጥኖ ያስመረቀ ሲሆን አሁን ደግሞ የኤዲቲንግ ትምህርትን በኦንላይን እና በአካል መስጠት ጀምሯል፡፡ በዚህም መሰረት ይህንን የኦንላይን ስልጠና ተቀላቅላችሁ የዘመኑ ምርጥ ባላሙያ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡

1.8 ሺህ+
የተዘጋጁ ቪዲዮዎች
10+
የዓመታት ልምድ

ምን ትማራላችሁ

የኛ ሁሉን አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርት በቪዲዮ አርትዖት ኮርስ ላይ ስኬታማ ለመሆን የሚፈልጉትን ሁሉ ይሸፍናል።

1
የፎልደር አደረጃጀት
  • የቪዲዮ ፕሮጀክቶችን እና የሚዲያ ፋይሎችን ለማደራጀት ስርዓት መፍጠር።
  • ቢኖችን ወይም ፎልደሮችን በብቃት መጠቀም
  • መሰረታዊ የኤዲቲንግ ቴክኒኮች (መቁረጥ፣ ማሳጠር፣ ክሊፖችን ማገናኘት)
  • ምርጥ የፋይል አያያዝ ልምዶች።
2
ከታይምላይን ጋር መተዋወቅ
  • ክሊፖችን/ቪዲዮዎችን መቧደን፣ መሰየም እና ማገናኘት
  • የቀለም እርማት እና የቀለም ቅንብር
  • ከጽሑፍ እና ርዕሶች ጋር መስራት
  • የቪዲዮ ውጤቶችን እና ማጣሪያዎችን መተግበር
3
ቪዲዮ እና ድምጽን ማገናኘት
  • በአዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ የማመሳሰል ዓይነቶች ይማሩ
  • ክሊፖችን ከድምጽ ጋር ለማገናኘት የአዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ ዘዴዎችን መጠቀም
4
አስፈላጊ ያልሆኑ የቪዲዮ ክፍሎችን ማስወገድ።
  • ውጤታማ የሚዲያ አያያዝ
  • ምን መቁረጥ እንዳለብዎ ይማሩ።
  • የንግግር ስልተ ምትን መጠበቅ ይማሩ
  • የድምጽ እና የቪዲዮ ጃምፕ ከት እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ይማሩ።

ምስክርነቶች

ዶንኪ ቲዩብ

በኢትዮጵያ ቀዳሚ የሆነው የዩቲዩብ የትምህርት መድረክ። ፈጣሪዎች በዲጂታል ዓለም እንዲሳኩ ያግዛል።

ፈጣን አገናኞች

  • የኮርስ ዝርዝሮች
  • ስለ እኛ
  • የተሳካላቸው ተማሪዎች ታሪኮች
  • ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

ያግኙን

ኢሜይል: info@donkeyacademy.com

ስልክ: 0975 51 63 60 / 0913 61 06 73

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

ህጋዊ

  • የአገልግሎት ውል
  • የግላዊነት መመሪያ

© 2025 ዶንኪ ቲዩብ. ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።

Powered by

ወጌሻ ፍኖት

ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : እሸቱ መለሰ

ይህ ኮርስ በቤታቸው ለተቀመጡ ባለሙያዎች፣ ስራ አጥ ለሆኑና ተስፋ ለቆረጡ ምሩቃን፣ ለተለያዩ ተቋማት እና የቢዝነስ ባለቤቶች፤ በዛሬው ዓለም ትልቅ እድገት ሊያስገኙ ስለሚችሉ ዘመናዊና ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ዘርፎችን ግንዛቤ ማስጨበጥን እና የተሻለ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ማስቻልን ዓላማው ያደርጋል።

ደረጃ

ለሁሉም

ቆይታ:

6:00

ክፍሎች

47

ይጀምሩ

ወጌሻ ጥቅል

ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : እሸቱ መለሰ

ይህ ኮርስ በቤታቸው ለተቀመጡ ባለሙያዎች፣ ስራ አጥ ለሆኑና ተስፋ ለቆረጡ ምሩቃን፣ ለተለያዩ ተቋማት እና የቢዝነስ ባለቤቶች፤ በዛሬው ዓለም ትልቅ እድገት ሊያስገኙ ስለሚችሉ ዘመናዊና ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ዘርፎችን ግንዛቤ ማስጨበጥን እና የተሻለ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ማስቻልን ዓላማው ያደርጋል።

ደረጃ

ለሁሉም

ቆይታ:

6:00

ክፍሎች

81

ይጀምሩ

የኮሜዲያን እሸቱ ልዩ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና

ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : እሸቱ መለሰ

በዚህ ስልጠና አንድ ምንም አይነት የቪዲዮ ኤዲቲንግ እውቀት የሌለው ሰው ከመሰረታዊ የሶፍትዌር አጠቃቀም ጀምሮ ቢያንስ በሶስት ካሜራ የተቀረጸ ቪዲዮን ሲንክ አድርጎ ፣ ምስልና ድምጹን አስተካክሎ፣ የማጀቢያ ሙዚቃ ጨምሮ ፣ ተጨማሪ የማልበሻ ምስልን አካቶ ፣ ማራኪ አድርጎ ማውጣት የሚችልበትን ፣ ረጅም ሰዓት የተቀረጸን ታሪክ አሳጥሮ እና ቅልብጭ አድርጎ ማቅረብ የሚችልበትን፣ በተለይም ለዩቲዩብ ፣ ለቲክቶክ እና ማንኛውም ፕላትፎርም ላይ መጫን የሚችሉ ቪዲዮዎችን በቀላሉ መስራት የምትችሉበትን መሰረታዊ እውቀት ታገኛላችሁ።

ደረጃ

ጀማሪዎች

ቆይታ:

9:09:55

ክፍሎች

32

ይጀምሩ