Donkey Academy
ይግቡይመዝገቡ

ወጌሻ ጥቅል

Instructor avatar
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው

እሸቱ መለሰ

  • ደረጃ : ለሁሉም
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • ቆይታ : 6:00
  • ትምህርትs : 76
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

ይህ ኮርስ በቤታቸው ለተቀመጡ ባለሙያዎች፣ ስራ አጥ ለሆኑና ተስፋ ለቆረጡ ምሩቃን፣ ለተለያዩ ተቋማት እና የቢዝነስ ባለቤቶች፤ በዛሬው ዓለም ትልቅ እድገት ሊያስገኙ ስለሚችሉ ዘመናዊና ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ዘርፎችን ግንዛቤ ማስጨበጥን እና የተሻለ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ማስቻልን ዓላማው ያደርጋል።

መስፈርቶች

  • ስማርት ስልክ እና ኢንተርኔት
  • ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • የንግድ ባለቤቶች (ቢዝነስ ላላቸው ሰዎች): የንግድ ስራቸውን ለማሳደግ እና የገበያ ተደራሽነታቸውን ለማስፋት ለሚፈልጉ የንግድ ባለቤቶች ኮርሱ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።
  • የመንግስት እና የግል ተቋማት: የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ሰራተኞቻቸው ክህሎቶቻቸውን እንዲያሻሽሉ እና አዳዲስ ስልቶችን እንዲያውቁ ኮርሱን መጠቀም ይችላሉ።
  • የሙያ ባለሙያዎች (በማንኛውም ዘርፍ ሞያ ላላቸው ግለሰቦች): በየትኛውም የሙያ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች የራሳቸውን ሙያዊ እውቀት እና ክህሎት ለማዳበር ኮርሱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ስራ ፈላጊዎች (ተቀጥረው መስራት ለሚፈልጉ): በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተቀጥረው ለመስራት ለሚፈልጉ ሰዎች፣ ኮርሱ የሚፈልጉትን ሙያዊ ብቃት ለማዳበር ይረዳል።
  • የሚዲያ ባለሙያዎች (marketing manager, digital manager): በተለይ የሚዲያ ተሰጥኦ ላላቸው እንደ ማርኬቲንግ ማናጀሮች እና ዲጂታል ማናጀሮች ያሉ ባለሙያዎች፣ የቅርብ ጊዜዎቹን አዝማሚያዎች እና መሳሪያዎች ለመማር ኮርሱ ወሳኝ ነው።
  • እውቀትን እና ልምድን ማጋራት የሚፈልጉ: በሙያቸው ያላቸውን እውቀት እና ልምድ ለሌሎች ለማካፈል ለሚፈልጉ ግለሰቦች፣ ኮርሱ እውቀታቸውን እንዴት ውጤታማ በሆነ መንገድ እንደሚያቀርቡ እና እንደሚያስተላልፉ ያስተምራል።
  • የምትማሩት

    ትምህርት 1: ትምህርት 1 ፡ የቲክ ቶክ አልጎሪዝም መግቢያ

    ትምህርት 2: ትምህርት 2 ፡ TikTok አይምሮ

    ትምህርት 3: ትምህርት 3 ፡ Viral የሚወጣ ቪዲዮ እንዴት መሥራት እችላለሁ?

    ትምህርት 4: ትምህርት 4 ፡ አልጎሪዝሙ የሚወደውን ቪዲዮ መፍጠር

    ትምህርት 5: ትምህርት 5 ፡ ፕሮፋይልን ማበልጸግ እና መገኘት መቻል

    ትምህርት 6: ትምህርት 6 ፡ ሀሽ ታጎችን ፣ ሙዚቃዎች እና ትሬንዶችን መጠቀም

    ትምህርት 7: ትምህርት 7 : የማህበረሰቡን ተሳትፎ በ TikTok መጠቀም

    ትምህርት 8: ትምህርት 8 : ቪዲዮ የመልቀቂያ መርሀግብር እና ወጥነት

    ትምህርት 9: ትምህርት 9 ፡ TikTok ትንታኔዎች

    ትምህርት 10: ትምህርት 10 ፡ የTikTok የሀሰት ሃሜታዎች

    ትምህርት 11: የቲክቶክ አጠቃቀም

    ትምህርት 12: የቲክቶክ ኮንቴንት

    ትምህርት 13: ጥያቄ 1 ፡ ቲክቶክ አልጎሪዝም

    ትምህርት 14: ጥያቄ 2 ፡ TikTok አይምሮ

    ትምህርት 15: ጥያቄ 3 ፡ Viral የሚወጣ ቪዲዮ እንዴት መሥራት እችላለሁ?

    ትምህርት 16: ጥያቄ 4፡

    ትምህርት 17: ጥያቄ ፡ 5

    ትምህርት 18: ጥያቄ ፡ 6

    ትምህርት 19: ጥያቄ ፡ 7

    ትምህርት 20: ጥያቄ ፡ 8

    ትምህርት 21: ጥያቄ ፡ 9

    ትምህርት 22: ጥያቄ ፡ 10

    ትምህርት 1: መግቢያ : ቲክቶክ ላይ ሁሉም ሰው የሚገዛው ታሪክ

    ትምህርት 2: ትምህርት : 1 በካፕ ከት ቪዲዮ ኤዲት ማድረግ

    ትምህርት 3: ትምህርት 2: የመጀመሪያው ሦስት ሰከንድ

    ትምህርት 4: ትምህርት 4 ፡ ጽሁፍ ማስገባት

    ትምህርት 5: ትምህርት 5 ፡ ሽግግሮች

    ትምህርት 6: ትምህርት ፡ ክፍል 6፡ ማጣሪያዎች፣ ውጤቶች እና ቀለም ማስተካከያ

    ትምህርት 7: ክፍል 7 ፡ ድምፅእና ሙዚቃ እንዴት እንጠቀማለን

    ትምህርት 8: ክፍል 8፡ ለቲክቶክ ዝግጁ የሆኑ የመላኪያ ቅንብሮች እና የገጽታ ጥምርታዎች

    ትምህርት 9: ጥያቄ ፡ ልዩ ክፍል፡ በቲክቶክ ላይ የሚሸጥ ታሪክ መተርጎም

    ትምህርት 10: ጥያቄ ፡ 1

    ትምህርት 11: ጥያቄ ፡ 2

    ትምህርት 12: ጥያቄ ፡ ክፍል 3፡ ለፍጥነት እና ትኩረት መቁረጥ

    ትምህርት 13: ጥያቄ ፡ ክፍል 4 ፡ጽሑፍ፣ መግለጫ ጽሑፎች እና ራስ-ሰር መግለጫ ጽሑፎችን መጠቀም

    ትምህርት 14: ጥያቄ ፡ ክፍል 5፡ ሽግግሮችን እና የእይታ ፍሰትን መቆጣጠር

    ትምህርት 15: ጥያቄ ፡ ክፍል 7፡ ማጣሪያዎች፣ ውጤቶች እና ቀለም ማስተካከያ

    ትምህርት 16: ጥያቄ ፡ ክፍል 8፡ ሙዚቃ፣ የድምፅ ውጤቶች እና የድምፅ ቅጂ

    ትምህርት 17: ጥያቄ ፡ ክፍል 9፡ ለቲክቶክ ዝግጁ የሆኑ የመላኪያ ቅንብሮች እና የገጽታ ጥምርታዎች

    ትምህርት 1: በስልክ ካሜራችን ቪዲዮ መቅረጽ

    ትምህርት 1: መሠረታዊ የ AI አጠቃቀም

    ትምህርት 1: ብራንዲንግ

    ትምህርት 1: ለአፕል ማክ ኮምፒዩተር ተጠቃሚዎች

    ትምህርት 2: የቪዲዮ ግብአቶችን በስነሥርአት ማደራጀት ፣ የፎልደር አከፋፈት እና ስያሜ አሰጣጥ

    ትምህርት 3: ማህደር መክፈት ፣ ጥሬ እቃ ማስገባት

    ትምህርት 4: በጥልቀት ወደ መቁረጥ እንገባለን

    ትምህርት 5: በሦስት መንገድ ቪዲዮ መቆራረጥ

    ትምህርት 6: በእጅ Synchronize ማድረግ

    ትምህርት 7: ምስል እና ድምጽ ማገናኘት / Synchronization

    ትምህርት 8: ከ አንድ በላይ ቪዲዮችን Sync (ማመሳሰል)፣ ኮንቴንት መቁረጥ

    ትምህርት 9: የማያስፈልገውን የቪዲዮ ክፍል ማስወገድ፣ ድምጽ መመጠን ፣ ተመራጭ አንግል መምረጥ

    ትምህርት 10: የቃላት እና የሀሳብ ድግግሞሾችን ቆራርጦ ማውጣት

    ትምህርት 11: ቪዲዮን ማሻሻል: አላስፈላጊ የሆኑ ቃላትን እና ተደጋጋሚ ሀሳቦችን ግልጽ እና አጭር ለማድረግ ማስወገድ

    ትምህርት 12: ተጨማሪ ፉቴጅን እና ሳውንድ ኢፌክት በቪዲዮ ውስጥ ማስገባት

    ትምህርት 13: አቀማመጥ ማስተካከል

    ትምህርት 14: ህዳጎችን ማብራት

    ትምህርት 15: በጽሁፍ መልዕክቶችን ማስገባት

    ትምህርት 16: ኤዲት አድርገን የጨረስነውን ቪዲዮ ለእይታ ዝግጁ ማድረግ

    ትምህርት 17: ፈተና

    ትምህርት 18: ፈተና

    ትምህርት 19: ፈተና

    ትምህርት 20: ፈተና

    ትምህርት 21: ፈተና

    ትምህርት 22: ፈተና

    ትምህርት 23: ፈተና

    ትምህርት 24: ፈተና

    ትምህርት 25: ፈተና

    ትምህርት 26: ፈተና

    ትምህርት 27: ፈተና

    ትምህርት 28: ፈተና

    ትምህርት 29: ፈተና

    ትምህርት 30: ፈተና

    ትምህርት 31: ፈተና

    ትምህርት 32: የመጨርሻው የቪዲዮ ፈተና

    ትምህርት 33: የመጨርሻው የቪዲዮ ፈተና መልስ መስጫ

    ትምህርት 1: ስኬታማ የሆኑ ሰዎች 10 ልማዶቹ

    • ደረጃ : ለሁሉም
    • ቋንቋ : አማርኛ
    • ቆይታ : 6:00
    • ትምህርትs : 76
    • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
    • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
    • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ