በዚህ ስልጠና አንድ ምንም አይነት የቪዲዮ ኤዲቲንግ እውቀት የሌለው ሰው ከመሰረታዊ የሶፍትዌር አጠቃቀም ጀምሮ ቢያንስ በሶስት ካሜራ የተቀረጸ ቪዲዮን ሲንክ አድርጎ ፣ ምስልና ድምጹን አስተካክሎ፣ የማጀቢያ ሙዚቃ ጨምሮ ፣ ተጨማሪ የማልበሻ ምስልን አካቶ ፣ ማራኪ አድርጎ ማውጣት የሚችልበትን ፣ ረጅም ሰዓት የተቀረጸን ታሪክ አሳጥሮ እና ቅልብጭ አድርጎ ማቅረብ የሚችልበትን፣ በተለይም ለዩቲዩብ ፣ ለቲክቶክ እና ማንኛውም ፕላትፎርም ላይ መጫን የሚችሉ ቪዲዮዎችን በቀላሉ መስራት የምትችሉበትን መሰረታዊ እውቀት ታገኛላችሁ።