• ደረጃ : ለሁሉም
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • ቆይታ : 6:00
  • ክፍሎች : 44
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

ይህ ኮርስ በቤታቸው ለተቀመጡ ባለሙያዎች፣ ስራ አጥ ለሆኑና ተስፋ ለቆረጡ ምሩቃን፣ ለተለያዩ ተቋማት እና የቢዝነስ ባለቤቶች፤ በዛሬው ዓለም ትልቅ እድገት ሊያስገኙ ስለሚችሉ ዘመናዊና ከፍተኛ ዕድል ያላቸው ዘርፎችን ግንዛቤ ማስጨበጥን እና የተሻለ የስራ እድል እንዲፈጥሩ ማስቻልን ዓላማው ያደርጋል።

መስፈርቶች

  • ስማርት ስልክ እና ኢንተርኔት
  • የማትሪክ ውጤት
  • ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • አሰራ ሁለተኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው
  • የንግድ ባለቤቶች (ቢዝነስ ላላቸው ሰዎች): የንግድ ስራቸውን ለማሳደግ እና የገበያ ተደራሽነታቸውን ለማስፋት ለሚፈልጉ የንግድ ባለቤቶች ኮርሱ ትልቅ እገዛ ያደርጋል።
  • የምትማሩት

    • ደረጃ : ለሁሉም
    • ቋንቋ : አማርኛ
    • ቆይታ : 6:00
    • ክፍሎች : 44
    • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
    • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ